በክልሉ ከ108 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው።

የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2019 ዕቅድ ትውውቅ እና በአዲሱ የከተማ ልማት ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር)...

ወጭ እና ገቢን በማጣጣም የተረጋጋ የፋይናንስ አሥተዳደር መፍጠር ተችሏል።

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ግብ መሠረት በማድረግ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት...

ተፈጥሮን በመጠበቅ የገቢ ምንጭ ማድረግ ተችሏል።

የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የባለሥልጣኑ ምክትል ኀላፊ በልስቲ ፈጠነ በመክፈቻ ንግግራቸው ፕሮጀክቶች በአካባቢ እና በማኅበረሰብ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያደርሱ መቆጣጠር...

“በፈተና ውስጥ ያለፈ ስኬት ተመዝግቧል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ዘርፍ ተቋማት ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የማኅበራዊ ዘርፍ ተቋማት በክልሉ የሕዝቡን ልማት እና ሰላም ለማረጋገጥ በፈተናዎች ታጅበውም ቢኾን ውጤታማ ተግባራትን...

በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 149 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። ባለፈው በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 96 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ግብ አስቀምጦ ሲሠራ መቆየቱን...