ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ተስፋ የሰጠው የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ ባቡር መሥመር
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ ባቡር ፕሮጄክትን ዳግም ሥራ አስጀምረዋል።
ፕሮጄክቱ የማኅበረብ ትስስርን በመፍጠር፣ የሀገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ...
በደቡብ ጎንደር በተደረገ ሕግ የማስከበር ሥራ በ74 የጽንፈኛው አባላት ላይ እርምጃ ተወስዷል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር ከትናንት በስቲያ ባካሄደዉ ስምሪት አራት የጽንፈኛዉ ቡድን አመራሮችን ጨምሮ በ31 የውጭ ጠላቶችን ተልዕኮ አስፈፃሚ የሀገር ዉስጥ ባንዳዎች ላይ እርምጃ ወስዷል። 40 የሚኾኑትን ቁስለኛ አድርጓል፤...
“ብልጽግና ለሀገር ልማትና ሰላም እየተጋ የሚገኝ ፓርቲ ነው” በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ክላስተር...
ጎንደር :ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቆላ ድባ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የመወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቅ መርሃ ግብር አካሂዷል።
በመርሃ ግብሩ ከቆላ ድባ ከተማና ከምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ፓርቲውን ወክለው በመጭው...
“ብልጽግና ፈተናዎችን ተቋቁሞ ልማትን እያረጋገጠ ያለ የትውልድ ፓርቲ ነው” አቶ ኃይሌ አበበ
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የጣና ክፍለ ከተማ አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት የአደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
🚆”የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገቢያ የባቡር ፕሮጄክት ወደ ሥራ መግባት መንግሥት የሕዝብን ጥቅም...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያን የባቡር ፕሮጄክት ዳግም ሥራ አስጀምረዋል።
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር መሠረተ ልማት...








