“በክልሉ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምድ እያደገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ የበለጸጉ እና በሥራ ላይ የሚገኙ ችግር ፈች የኾኑ ሲስተሞችን በአውደ ርዕይ ለጎብኝዎች ክፍት አድርጓል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አውደ ርዕዩን አሥጀምረዋል። የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። በአውደ...

የበሽታዎች ቅኝት እና የቁጥጥር ሥራዎች ተጠናክረዋል።

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ኢንስቲትዩቱ የኅብረተሰብን ጤና ለመጠበቅ መከላከል እና...

ባሕር ዳርን ውብ እና ጽዱ ማድረግ የሁሉም ነዋሪዎች ኀላፊነት ነው።

በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ፤ ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የ2018/19 በጀት ዓመት የክረምት የበጎ ፍቃድ የጽዳት ዘመቻ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ...

በአንድ ዓመት 553 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የሳበው የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት

3 ሺህ 961 አዳዲስ ባለሀብቶች ወደ አማራ ክልል በመግባት 553 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ፈሰስ ያደረጉት በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ነው። ኢንዱስትሪዎችን ወደ ማምረት በማስገባት፤ የማምረት አቅማቸውን በማሳደግ፤ በተኪ ምርት እና በኤክስፖርት የውጭ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮን አውደ ርዕይ አሥጀመሩ።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልልን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አውደ ርዕይ አሥጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ቢሮው በአውደ ርዕዩ የበለጸጉ እና በሥራ ላይ...