የአፈር ማዳበሪያ ችግር እንዳያጋጥም በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በማረስ ከ205 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ሰብል ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ...

ወረታ ከተማን የማልማት ሥራ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አሥተዳደር የልማት እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። የወረታ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት ፈረደ ከተማዋ የብዙ አካባቢዎች ተሽከርካሪዎች መተላለፊያ እንደመኾኗ በየጊዜው የመንገድ ጥገና፣...

የክረምቱን መግባት ተከትሎ ከሚከሰት የወባ በሽታ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱን መገንዘብ እና ተገቢውን ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እጅግ መሠረታዊ ነገር ነው። ሞቃታማው ወራት አልፎ ቅዝቃዜ ከሚተካበት ወራት ልንደርስ ጫፍ ላይ እንገኛለን። ይህ ወቅት ታዲያ ጥንቃቄ የሚፈልግ ጊዜ ነው። በተለይም ለሰው...

☘️🌿በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደ ሀገር ሰፊ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል አንዱ ነው። መርሐ ግብሩ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና የአፈርን መሸርሸር ከመከላከል ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል...

“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወጣቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ እና ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን የተወጡበት ነበር” የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን

  አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ እንደነበረው የገለጸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በተለይም ወጣቶች በታዛቢነት እና በበጎ ፈቃደኝነት መተፋቸውን የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ተወካይ አሌክሳንደር ንጉሴ ተናግረዋል። ተወካይ ፕሬዝዳንቱ በሰጡት መግለጫ ወጣቶች በምርጫው...