የአሳግርት ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ።
"መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነት ማሳያ አርማችን" ነው በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉ የጸጥታ ኃይልን የሚደግፍ፣ የሀገር አፍራሽ ተላላኪዎችን የጥፋት ድርጊት የሚያወገዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ
አካሂደዋል።
በሰልፉ ላይ...
“ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሰለፍ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን” የአማኑኤል ወረዳ ነዋሪዎች
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ እና የአማኑኤል ከተማ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የጥፋት ኀይሎችን ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
በሰልፉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚያወድሱ እና የጠላትን ሴራ የሚያወግዙ የተለያዩ መፎክሮችን እያስተጋቡ ነው።
ነዋሪዎቹ በመልዕክቶቻቸውም...
ለጥንቃቄ፦ የወባ ስረጭት ምን ደረጃ ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ የወባ በሽታ በከፍተኛ ኹኔታ ኅብረተሰቡን የሚፈትንበት ነው። የአማራ ክልልም የወባ ስርጭት ከሚፈትናቸው አካባቢዎች መካከል ይገኛል።
አኹን ላይ የወባ ስረጭት ምን ደረጃ ላይ ነው? በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት...
በጎዛምን ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኀይሎች የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የሰልፉ ተሳታፊዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ አካላት የሀገርን ሰላም፣ ደኅንነት እና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እያከናወኑ ላሉት ተጋድሎ...
በባቲ ወረዳ እና በባቲ ከተማ የመከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ወረዳ እና በባቲ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ነዋሪዎች በነቂስ በመውጣት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እንዲሁም ታሪካዊ ጠላቶችን እና ተልዕኮ ተሸካሚ የሀገር ውስጥ ባንዳዎችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
በሰልፉ ላይ የሀገርን...








