በጎዛምን ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

5
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኀይሎች የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
​የሰልፉ ተሳታፊዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ አካላት የሀገርን ሰላም፣ ደኅንነት እና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እያከናወኑ ላሉት ተጋድሎ ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል።
ነዋሪዎቹ ​ሁልጊዜም ከመከላከያ ሠራዊቱ እና ከክልሉ የጸጥታ ኀይሎች ጎን መኾናቸውን የሚያረጋግጡ የድጋፍ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleበባቲ ወረዳ እና በባቲ ከተማ የመከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
Next articleለጥንቃቄ፦ የወባ ስረጭት ምን ደረጃ ላይ ነው?