የአሳግርት ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ።

5
‎”መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነት ማሳያ አርማችን” ነው በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉ የጸጥታ ኃይልን የሚደግፍ፣ የሀገር አፍራሽ ተላላኪዎችን የጥፋት ድርጊት የሚያወገዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ
አካሂደዋል።
‎
‎በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን “የሕግ ማስከበር ዘመቻ እና የሀገርን ሉዓላዊነት የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article“ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሰለፍ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን” የአማኑኤል ወረዳ ነዋሪዎች
Next articleበበረኸት ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።