“ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሰለፍ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን” የአማኑኤል ወረዳ ነዋሪዎች

9
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ እና የአማኑኤል ከተማ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የጥፋት ኀይሎችን ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
በሰልፉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚያወድሱ እና የጠላትን ሴራ የሚያወግዙ የተለያዩ መፎክሮችን እያስተጋቡ ነው።
ነዋሪዎቹ በመልዕክቶቻቸውም “ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሰለፍ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን” የሚል እና ሌሎች ሀሳቦችንም አስተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleለጥንቃቄ፦ የወባ ስረጭት ምን ደረጃ ላይ ነው?
Next articleየአሳግርት ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ።