በበረኸት ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።

4
በሰሜን ሸዋ ዞን በረኸት ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ መዋቅር የሚደግፍ እና አጋርነትን የሚያሳይ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በወረዳው መጥተህ ብላ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር አንድነት እና ሉዓላዊነት እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ነው የተካሄደው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleየአሳግርት ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ።
Next article“ሀገርን ለማጽናት ከመንግሥት ጎን እንሰለፋለን” የኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ነዋሪዎች