“ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው” የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ
አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ወረዳ 13 ላስታ ሥላሴ የምርጫ ጣቢያ መርጠው ሲወጡ አሚኮ ያገኛቸው የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ "ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው" ብለዋል።
የዕድሜ...
“ለሀገር ዕድገት እና ልማት ስንል በምርጫው ተሳትፈናል” መራጮች
ደብረማርቆስ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አምበር ከተማ ድምጽ ሲሰጡ ያገኘናቸው አዛውንት እማሆይ ይፍቱ ዳኘው የ74 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው።
ከዚህ በፊት በሁለት የምርጫ ጊዜያቶች መሳተፋቸውንም ገልጸዋል። በዛሬው ምርጫ ለቀጣዩ ትውልድ የሚበጅ መንግሥትን...
የ95 የዕድሜ ባለጸጋው በምርጫው ድምጻቸውን ሰጡ።
ፍኖተሰላም፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ከእነዚህ መራጮች መካከል ከ95 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ጴጥሮስ ዋነኛው አንዱ ናቸው። ከዚህ ቀደም በነበሩ ምርጫዎች ላይ መሳተፋቸውንም አስታውሰዋል።
በዘንድሮው ምርጫ...
”በሀገር ላይ ድርሻ ስላለን የምንፈልገውን ፓርቲ መርጠናል” አካል ጉዳተኞች
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። በምርጫው አካል ጉዳተኞች እየተሳተፉ ነው።
ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡት ፍሬው አልማው እና ወንድሙ ታደሰ ምርጫው እስኪደርስ በጉጉት ሲጠብቁ መቆየታቸውን አንሰተዋል። ''እኛ አካል ጉዳተኞች በሀገር...
“በጠብመንጃ ሳይኾን በምርጫ ብቻ መንግሥት እንደሚመሠረት በመረዳቴ ድምፄን ሰጥቻለሁ” የሰላም አማራጭን የተቀበለ ወጣት
ከሚሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ ድምጹን ለሚበጀው ሲሰጥ አሚኮ ያገኘው የሰላም አማራጭን የተቀበለው ወጣት መሀመድ አማን፤ ከዚህ ቀደም በትጥቅ ትግል ውስጥ እንደነበር ገልጿል።
አሁን ላይ የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም...








