”በሀገር ላይ ድርሻ ስላለን የምንፈልገውን ፓርቲ መርጠናል” አካል ጉዳተኞች

19
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። በምርጫው አካል ጉዳተኞች እየተሳተፉ ነው።
ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡት ፍሬው አልማው እና ወንድሙ ታደሰ ምርጫው እስኪደርስ በጉጉት ሲጠብቁ መቆየታቸውን አንሰተዋል። ”እኛ አካል ጉዳተኞች በሀገር ላይ ድርሻ ስላለን የምንፈልገውን ፓርቲ መርጠናል” ብለዋል።
በቀጣይም ከሚመሠረተው መንግሥት ጎን በመኾን የበኩላቸውን እንደሚወጡ ነው የጠቆሙት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous article“በጠብመንጃ ሳይኾን በምርጫ ብቻ መንግሥት እንደሚመሠረት በመረዳቴ ድምፄን ሰጥቻለሁ” የሰላም አማራጭን የተቀበለ ወጣት
Next articleየ95 የዕድሜ ባለጸጋው በምርጫው ድምጻቸውን ሰጡ።