ኢትዮጵያ ከአራት ሀገራት ጋር ያደረጋቻቸው የአየር አገልግሎት ስምምነቶች በአዋጅ ጸደቁ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ሥብሠባ የተለያዩ አዋጆችን አጽድቋል።
ውይይት ተደርጎባቸው ከጸደቁ አጀንዳዎች መካከል ኢትዮጵያ ከስዋቲኒ፣ ከሴራሊዮን፣ ከባንግላዴሽ እና ከአንጎላ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸው የአየር አገልግሎት ስምምነቶች ይጠቀሳሉ።
ስምምነቶቹ የሀገራቱን...
ኢትዮጵያ በብልህ ልጆቿ ኮርታለች ፤ አሸንፋለች!
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልህ ልጆች ሁልጊዜም እናታቸውን ያስባሉ፤ ጠቢባን በመከራም በፍስሐም ጊዜ ሀገራቸውን ያስቀድማሉ፤ ሁልጊዜም ለሀገራቸው የተሻለውን ያደርጋሉ፤ ራሳቸውን ሰውተው፤ ሀገራቸውን ያጸናሉ። በሀገራቸው ደስታ ይደሰታሉ፤ በሀገራቸው ፈተና ይፈተናሉ፤ በሀገራቸው መከራም ያዝናሉ፤...
ምሥራቅ ዕዝ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ ርምጃ ምርጫውን ለማደናቀፍ በሞከረው የጽንፈኛው ቡድን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ምሥራቅ ዕዝ ባደረገዉ ኦፕሬሽን 204 ተላላኪ ጽንፈኞችን በመደምሰስ 161 ማቁሰሉን ገልጿል።
በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራዉ ኮር አዛዥ...
የአፈር ማዳበሪያ ችግር እንዳያጋጥም በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በማረስ ከ205 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ሰብል ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ...
ወረታ ከተማን የማልማት ሥራ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አሥተዳደር የልማት እንቅስቃሴን ተመልክተዋል።
የወረታ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት ፈረደ ከተማዋ የብዙ አካባቢዎች ተሽከርካሪዎች መተላለፊያ እንደመኾኗ በየጊዜው የመንገድ ጥገና፣...








