☘️🌿በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደ ሀገር ሰፊ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል አንዱ ነው። መርሐ ግብሩ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና የአፈርን መሸርሸር ከመከላከል ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል...

“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወጣቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ እና ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን የተወጡበት ነበር” የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን

  አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ እንደነበረው የገለጸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በተለይም ወጣቶች በታዛቢነት እና በበጎ ፈቃደኝነት መተፋቸውን የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ተወካይ አሌክሳንደር ንጉሴ ተናግረዋል። ተወካይ ፕሬዝዳንቱ በሰጡት መግለጫ ወጣቶች በምርጫው...

“ሕዝቡ በሰጠው ድምጽ ከሚመረጠው ፓርቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ ነን” የፖለቲካ ፓርቲዎች

  ደብረብርሃን: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ድህረ ምርጫው ሰላማዊ እና የተረጋጋ እንዲኾን በሕዝብ ድምጽ ከሚመረጠው ፓርቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ ነን ሲሉ የተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪዎች ተናገሩ። ምርጫ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ይገኛል። በዚህ...

የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን በምርጫው ሂደት ታዘብኳቸው ያላቸው ዋና ዋና ነጥቦች 👇

  📌 የመራጮች ቁርጠኝነት እና ድባብ፦ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ያለውን ትልቅ ቁርጠኝነት ያሳየበት ምርጫ ነበር። መራጮች ከማለዳው ጀምሮ በሰላማዊ እና በታጋሽነት ስሜት በሰልፍ በመቆም ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል። 📌 የጸጥታ እና የሰላም ሁኔታ፦ በአብዛኛዎቹ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት ያከናወኗቸው ቁልፍ ተግባራት:-

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት በርካታ ቁልፍ ተግባራትን ፈጽመዋል። 👉የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ...