ጳጉሜን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ማድረግ ይገባል።

  በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 13ኛዋ ወር ጳጉሜን የቀን መቁጠሪያ መሸጋገሪያ ብቻ ሳትኾን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ወቅት መኾን እንዳለባት የሃይማኖት አባቶች አስገንዝበዋል። የአቡሻኸር እና የብሉይ ኪዳን መምህሩ አክሊሉ ብርሃኑ እንደገለጹት ጳጉሜን በዘመን አቆጣጠር ውስጥ ራሷን...

የተመዘገበው የመንገድ መሠረተ ልማት ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ የሚያሳይ ነው።

  በአማራ ክልል በመንገድ መሠረተ ልማት ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ በተጨባጭ የሚያሳይ መኾኑን የክልሉ መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ገልጿል። የቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) እንደገለጹት ቀበሌዎችን፣ ወረዳዎችን እና ዋና ዋና የመንገድ...

ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን በመንገድ መሠረተ ልማት ስኬታማ ያደረጋት ምንድን ነው ?

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ለመንገድ መሠረተ ልማት ልዩ ትኩረት በመስጠት መጠነ ሰፊ ሥራዎችን ስታከናውን ቆይታለች። በዚህም በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል። ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2010 ዓ.ም ከነበረው የ126 ሺህ 773 ኪሎ ሜትር...

ከውድመት ወደ ማንሰራራት – አዲሱ የምዕራብ ጎጃም ገጽታ

የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር 'የማንሰራራት ቀንን በፍኖተ ሰላም እና ጅጋ ከተሞች የተለያዩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን በመጎብኘት አክብሯል። ጉብኝቱ የንጹህ መጠጥ ውኃን በሶላር የመተካት፤ የጌጠኛ ድጋይ ንጣፍ፤ በጸጥታ ችግር የወደመ የቢሮ ዕድሳት፤ በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ የተከናወኑ...

ማንሠራራት በእንጅባራ ከተማ ምን መልክ አለው?

የእንስሳት ሀብት ልማቱን በማዘመን በኢኮኖሚ ላይ የሚኖረውን አወንታዊ ሚና ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑን የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በከተማ አሥተዳደሩ የማንሠራራት ቀንን ልዩ ልዩ የልማት ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ተክብሮ ውሏል። ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ በግንባታ ላይ...