‎የምዕራብ ጎንደር ዞን “አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ ሀሳብ ግምገማና ውይይት እያካሄደ ነው።

4
‎በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የዞንና የወረዳ አመራሮች “አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው የፓርቲና የመንግስት
ሥራዎች የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በገንዳውኃ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
‎መድረኩን የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ እያሱ ይላቅ አስጀምረዋል ። ‎​በመድረኩ የዞኑና የወረዳ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፣ ባለፈው በጀት ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም
ተገምግሞ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article‎በበጀት ዓመቱ ግልፅ፣ ተጨባጭ እና አካባቢያዊ ፀጋዎችን መሠረት ያደረገ እቅድ ይተገበራል።
Next articleየክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ይሠራሉ።