የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔ አሳለፈ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 57ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር ጋር በተፈረሙ ሦሥት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል፡፡

  ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ ተቀብለው መግባታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል፡፡ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት ውስጥ በዳንግላ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የጤና ባለሙያ የነበረው እና...

“የፍራፍሬ ልማት ውጤት የአርሶ አደሮችን አመለካከት ቀይሯል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ ጥሩ ብርሃን ቀበሌ ድባራ ጎጥ አምላና ተፋሰስ 🌳 የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተክለዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደሕዝብ ተመለሱ።

  ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ ወረዳ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች ከነትጥቃቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም አማራጭ የተቀበሉት በወረዳው በረሃማ አካባቢዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው...

“በሁሉም እሴቶቻችን የተስፋ አምባሳደሮች ሁኑ” መቅደስ ዳባ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መሥኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዕውቀት መፍለቂያ አንጋፋ ተቋም ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ለዘመናዊ...