ሩፋኤል – የአማራ እና ኦሮሞ ሕዝቦች የአብሮነት ምስክር በዓባይ ወንዝ!

  ጳጉሜን 3 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ዘንድ የሩፋኤል መንፈሳዊ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው፡፡ በሁሉም አካባቢ የሚከበር በዓል ቢኾንም በደጀን እና ጎሐጽዮን መካከል በዓባይ ወንዝ ሁለቱ ዳርቻዎች ላይ የሚከናወነው አከባበር ግን በድምቀቱ፣ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ እና...

ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡

  እንኳን ለጳጉሜን 3 የፅናት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን የጋራ ዐጥንት እና ደም ተጠብቃ የቆየች የኩራት እና ክብር ምንጭ ናት፡፡ ለዚህም ነው ከትናንት እስከ ዛሬ ከየትኛዉም አቅጣጫ፣ በማንኛዉም ኃይል...

“የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን ሶስት የጽናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማኅበራዊ ትስስር   ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ...

የአማራን ሕዝብ ወሰን እና ማንነት ጥያቄ አሳልፈው ላለመስጠት የሰላም አማራጭን መከተላቸውን የቀድሞ ታጣቂ መሪዎች...

  በአማራ ሕዝብ የማንነት እና ወሰን ጥያቄ ስም የሚደረጉ የተሳሳቱ እንቅስቃሴዎችን በመቃወም የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሕዝቡ መቀላቀላቸውን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአፋብን ከፍተኛ መሪዎች ተናግረዋል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በጫካ በተሳሳተ መንገድ መቆየታቸውን የጠቀሱት የአፋብን የሃብት...

ከቃል ባለፈ የተግባር ውጤት።

  በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት "የማንሠራራት ቀን" በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዝግጅቱ ወቅት በዋና ዋና የልማት ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያሳዩ የፎቶ አውደርዕይ እና ዶክመንተሪ ለዕይታ ቀርቧል። የርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ አብደላ ኑሩ...