የኢትዮጵያ የዘመን ሳይንስ!

ተስፋ እና ፈተና በሞላበት ጊዜ ላይ ሆኘ የአዲስ ዓመት መዳረሻን ተንተርሼ የሀገሬን የረቀቀ የዘመን ቀመር ልዩ ባሕርይ ለመጠየቅ ወደ ባሕር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል አመራሁ። ወደ ካቴድራሉ ግቢ በገባሁበት ሰዓት የቤተክርስቲያን ሊቆችን ስለ ዘመን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአቡ ዳቢ...

“የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት" በሚል መሪ መልዕክት በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ አካል በመፆናችን ኩራት ይሰማናል ብለዋል። ‎ ‎በብሪክስ አባል...

🌼አንድ ሀገር ብዙ ዓለም _ኢትዮጵያ 🇪🇹

  በቅዱሳት መጻሕፍት ስሟ በክብር የተነሳላት፤ የታሪክ እልፍኝ እና የሰው ዘር መገኛ ድንቅ ምድር፤ ጠላቶች አበቃላት ብለው ቃል ሲያዉጁ ጸንታ የምትቆም ረቂቅ፤ ፈረሰች ሲባል ይበልጥ የገነነች፤ ተከፋፈለች ሲሏት አንድነቷን ያጠነከረች ምስጢራዊት፣ ከራሷ አልፎ ለሌሎች የተረፈ...

‎አደይ – የዘመን ትንሣኤ እና የተፈጥሮ የቃል ኪዳን ማኅተም

‎ ‎የክረምቱ ዶፍ ዝናብ ያልፋል፤ ጭጋጉ እና ቆፈኑ ይገፈፋል፤ የብርሃን ጮራ ምድርን ያሞቃታል። በዚህ ጊዜ አረንጓዴው መስክ ላይ ወርቃማዋ አደይ ከምድር ማኅፀን ፈንድታ ምድርን ታስውባለች። ‎ ‎በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብዝኀ ሕይወት ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር...