“የጨለመችው ዓለም በራች፤ ብርሃንም ለበሰች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደተናገረ ተነሥቷል፤ በኃይሉ ሞትን ድል ነሥቷል፤ ከሙታን ተለይቷል፤ የዘመናት ቁራኛንም ፈትቷል፤ በድቅድቅ ጨለማ የተጣሉ ነፍሳትንም አንሥቷል።
መቃብር ሳይከፈትለት፤ መግነዝ ሳይፈታለት፣ የመቃብር ጠባቂዎች ሳያዩት፤ ጠባቂዎችም ሳይዙት በፈቃዱ እንደሞተ በኃይሉ ተነሥቷል።
ፈጣሪዋ...
ትንሣኤ የወደቁት የተነሱበት እና ደካሞች የተደገፉበት ዕለት ነው።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በቤተ መንግሥት ማዕድ አጋርተዋል።
የድጋፉ ተጠቃሚ ግለሰቦች ለተደረገላቸው ግብዣ...
“በገዛ ሥልጣኑ ሞትን ድል ነሳ”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ትንሣኤ ቀዳሚ ነው።
ትንሣኤ በግዕዝ ተንሥኦ ወይም ተነሳ ከሚለው ቃል የተገኘ ሲኾን መነሳት ማለት እንደኾነ የተናገሩት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ማዕድ አጋሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣ በመስዋዕትነት...
“ትንሣኤያችንንም በትንሣኤው አበሰረ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረሳችሁ...







