ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ስኬታማነት በትኩረት መሥራት ይገባል።

  ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ "ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ" ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ዶ.ር) በመደመር ዕሳቤ ተግባራዊ በኾኑት የአረንጓዴ አሻራ፤ የወንዝ ዳርቻ ልማት፤ የከተማ እና...

” መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ፖሊሲዎችን እና ፕሮግራሞችን በቁርጠኝነት እየተገበረ ነው” ፍጹም አሰፋ...

  ሦስተኛው ሀገራዊ “የጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ንቅናቄ” ዛሬ ተጀምሯል። በዚህ የማስጀመሪያ መድረክ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። 📊 በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፕላን እና ልማት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

  የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በክልሉ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ሥራዎች በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት...

በሐረሪ ክልል በሙሉ ድምፅ የጸደቀው እና ወደ ምክር ቤት የተመራው ረቂቅ በጀት! ✨🏛️

  የሀረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የ2019 ዓ.ም የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት ከ12 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲኾን ውሳኔ አሳተላልፏል፡፡ ካቢኔው በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የ2019 የበጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በጥልቀት...

“የሰው ልጅን በዕኩል ዐይን የሚያገለግል ሆስፒታል ይገነባል” ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም የአራቱ ጉባያት የመጻሕፍት ምስክር ትምህርት ቤት በባሕር ዳር ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል። ቤተ ጉባኤው ሐዋሪያዊ...