“በምርጫ የተገባውን ቃል በላቀ አፈጻጸም ማረጋገጥ ይገባል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
የምሥራቅ አማራ ቀጣና ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከምርጫ ማግስት መሪዎች በተሟላ አቅም የልማት እና የሰላም ሥራዎችን በመፈጸም ለሕዝብ የተገባውን...
ሊማሊሞ አስደናቂው ሥፍራ 🏔️✨
ግርማ ሞገሱ ያስፈራል፤ በዙሪያው እንደ ጋሻ ጃግሬ የሚጠብቁት ተራራዎች🏔 ልዩ ውበትን አጎናጽፈውታል፤ የአዕዋፋቱ ኅብረ ዜማ ልቦናን ይመስጣል።
ሊማሊሞ ጥበብ የተሞላበት ስፌት መሠል መንገድ ነው፡፡ ድብ ባሕር አካባቢ ኾኖ ወደላይ የሊማሊሞን መንገድ ላየው ሰው ተራራው 🏔...
” ከተፈጥሮ ልምላሜ ጀርባ ያለው የሕልውና ጥሪ” 🌍
🌍 ዛሬ የምንተነፍሰው እያንዳንዱ አየር፤ የምንጠጣው እያንዳንዱ ጠብታ ውኃ እና የምንረግጠው መሬት ሁሉ የሕይወታችን ዋስትናዎች ናቸው።
ተፈጥሮን መንከባከብ ማለት የራሳችን እና የልጆቻችንን ሕልውና ማቆየት ማለት ነው። ዛሬ በተፈጥሮ ላይ የምናደርጋት አንዲት ትንሽ በጎ ተግባር ለነገው...
“ሀገር በምክክር ትጸናለች፣ በአንድነት ትጠበቃለች”
የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ የተመካከሩ ሰላምን ጠብቀዋል፤ የተመካከሩ ጦርነትን አርቀዋል፤ ግጭትን አስቀርተዋል፤ በአንድነት የቆሙ ጠላቶቻቸውን ሁሉ ድል ነስተዋል፤ በታሪክ ፊት የከበረ እና የታፈረ ታሪክ ሠርተዋል፤ ነጻነታቸውን አስከብረዋል፤ ሉዓላዊነታቸውን አጠናክረዋል፡፡
የተመካከሩ ልብ ለልብ ተገናኝተዋል፤ የችግሮቻቸውን ጥልቀት፤ የተስፋቸውን...
ዕውቀታችሁን ለሀገር ግንባታ አውሉ።
የከሚሴ መምህራን ኮሌጅ በዲፕሎማ እና በዲግሪ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ ጀማል አሊ በሀገር ግንባታ ውስጥ የትምህርት ተቋማት ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጎችን የማፍራት ኀላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።...








