ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ ሥራዎችን ገምግመዋል።

12
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019 ስታዘጋጅ በተናበበ፣ በተቀናጀ ፣ በጠንካራ ጥረት በሚገለጥ የዜጎች ተሳትፎ ስኬታማ መድረክን ለማስተናገድ ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታለች።
Previous article“ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት የለውጥ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው
Next articleበአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል።