ቴክኖሎጂን በመታጠቅ በጽናት ቁመዋል፤ ሀገርንም አጽንተዋል

  ተራራ ጉልበታቸውን አይፈትነውም፤ ጨለማ ጉዟቸውን አይከለክለውም፤ የበርሃው ሀሩር ከዓላማቸው አያርቃቸውም፤ ዶፍ ዝናብ ጽናታቸውን አይሸረሽረውም፤ በሞት ላይ እየተረማመዱ፤ ጠላትን ድባቅ እየመቱ የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ያስከብራሉ እንጂ። ጽናታቸው ከአለት ይልቅ ይጠነክራል፤ ግርማቸው ከነበልባል እጥፍ ያስፈራራል፤ የክንዳቸው ብርታት እንደ...

ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይርቁ የሚያደርገው የኢትዮ ቴሌኮም ድጋፍ 📚

  የኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በባሕር ዳር ከተማ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር) ኢትዮ ቴሌኮም ለትምህርት ዘርፉ በርካታ ድጋፎችን እያደረገ እንደሚገኝ...

በአማራ ክልል ምን ያክል የዲጂታል መፍትሔዎች ለምተው ለአገልግሎት ዋሉ ?

  የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ድረስ "ኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ለዲጂታል 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል መፍትሔዎች ዐውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በባሕርዳር ከተማ ማካሄዱ ይታወሳል። ቢሮው የበለጸጉ...

ጽናት ኢትዮጵያን ከፈተና አሻግሯል ።

  በከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የጸጥታ መዋቅሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩ ነው። የጸጥታ አባላቱ ለአሚኮ በሰጡት አስተያየት በውስጥ እና በውጭ ኃይሎች የሚገጥሙ የጸጥታ ስጋቶችን በመቀናጀት በጽናት የመከተ የጸጥታ መዋቅር መኖሩን ገልጸዋል። ወደፊትም...

የጸጥታ ኃይሉ የጸረ ሰላም ኃይሎችን ምኞት በከንቱ ያስቀረ የሀገር መከታ ነው።

  በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 13ኛዋ ወር ጳጉሜን ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገሪያ፤ የዘመን መለወጫ መዳረሻ ድልድይ ናት። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች ታስበው እየዋሉ ነው። የደሴ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ መዋቅር የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች...