የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ !

ኢትዮጵያ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ገብታለች። ማሻሻያው የመንግሥትን ገቢ ማሳደግ እና የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በገበያ ሥርዓት እንዲወሰን ማድረግን ዓላማ ያደረገ ነው። በመደበኛው እና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት ማጥበብም...

ከሽፋን ወደ ጥራት፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ አዲስ ጉዞ !

ትምህርት የሀገር ብልጽግና መሰረት ነው። ይሁንና ባለፉት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስብራቶች ገጥመውት እንደቆዩ ይነገራል። ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና ዘርፉን ከፖለቲካ እና ከብልሹ አሠራር ለማውጣት መጠነ ሰፊ የሪፎርም ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይም...

“ፍቱን መድኃኒቱ ምክክር ብቻ ነው”

ውይይት እና ምክክር የኢትዮጵያ ነባር እሴት ነው። በተለይ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት፤ ማኅበራዊ ትስስርን ለማጠናከር እና የሀገርን ሰላም እና አንድነት ለማስጠበቅ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። ሽምግልና፣ ገዳ፣ ጆካ ምክር ቤት፣ ሉዋ፣ አበጋር እና ሺንጋ...

“ባለሀብቱን እና ኅብረተሰቡን በማሳተፍ የልማት ሥራዎችን ማፋጠን ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ ( ዶ.ር)

‎የአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ መሪዎች በጎንደር ከተማ የሚገኙ ማኅበራዊ ተቋማትን ጎብኝተዋል። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን፣ የጎንደር መምህራን ኮሌጅን፣ የአይራ ሆስፒታልን እና ሌሎች የጤና ተቋማትን ተመልክተዋል። በፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

“የተጀመሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት ይሠራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ሰባት ኤርፖርቶች መገንባታቸውን...