የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዘጠኝ ወራት አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው።

13

 

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረዋል።

በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።

በመድረኩ የፓርቲው የሥራ አፈጻጸም እንቅስቃሴ፤ የክልሉ መንግሥት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች፤ የጸጥታ ማስከበር እና የሰላም ተግባራት ውይይት ይደረግባቸዋል። የቀሪ ወራቶች የሥራ አቅጣጫም ይሰጣል።

ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleየኩታ ገጠም እርሻ አጠቃቀም 52 በመቶ ደርሷል።
Next article“በቀጣይ ጠንካራ ሕግ የማስከበር ሥራ ይከናወናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ