የነዳጅ ዋስትና ጊዜው አብቅቷል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢራን ኒውክለር መታጠቅ የለባትም" በሚል የተጀመረው የኢራን እና የአሜሪካ ጦርነት የዓለምን መልክ ቀይሯል። እንደ ሲኤንኤን ዘገባ የሆርሙዝ ሰርጥ ዘወትራዊ ዝውውር መስተጓጎል ዓለምን ወደ ንጹህ ኢነርጂ እንዲያዘነብል አድርጎታል። ታዳሽ ኀይል...

የቀድሞው የአማራ ክልል አፈ-ጉባኤ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት አምባሳደር ያለው አባተ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት አምባሳደር ያለው አባተ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት ሕክምና ሲደረግላቸው ከቆዩ በኋላ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም ሕይወታቸው አልፏል። አምባሳደር ያለው አባተ ደከመኝ፣ ስለቸኝ ሳይሉ...

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ከሚሴ: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ የጸጥታ መዋቅሩ ሚና ከፍተኛ ነው። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ በከተማው ከሚገኙ ሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የምርጫ ሂደቱ ስኬታማ እንዲኾን...

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታዳሽ ኃይል ልማታችን የስበት ማዕከል ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችምን ለመጎብኘት ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከሀገር ወዳዱ እና የምዕራቡ ጀግና ሼህ ሆጀሌ ምድር፣ አፈሩ...