14 የበጎ ፈቃድ ተግባራት እና የማኅበራዊ ትስስር ፋይዳ በሐረሪ ክልል !

  የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳው የጎላ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። የክረምት...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ደብረ ማርቆስ ከተማ ገቡ።

  ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ደብረ ማርቆስ ከተማ ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና...

🚀 የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ሽግግር የት ላይ ነው?

  ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በዲጂታላይዜሽን ዘርፉ ከፍተኛ መዋቅራዊ እና ተግባራዊ ለውጦችን አስመዝግባለች። በተለይም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ይፋ መደረጉ ለዚህ ለውጥ ትልቅ አጋዥ እንደኾነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። ከለውጦች መካከል 📞የኢትዮቴሌኮም ዘርፍ አንዱ ነው።...

የቀይ ባሕር ባለግርማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🚢

  ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት የዓለምን ሥልጣኔ፣ ንግድ፣ ጅኦ ፖለቲካ፣ ወታደራዊ ኀይል የምትመራ፤ በቀይ ባሕር ላይ በሙሉ የበላይነት የነገሠች ባለ ግርማ ነበረች። በዚያ ዘመን ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት ብቻ አልነበረችም። የዓለማችንን ቀጣይ እጣ ፈንታ ወሳኝ፤ በሥልጣኔ፣ በኢኮኖሚ...

🕊️ የዘመናት ቁስል ፈውስ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የጋራ ዕድል !

  ሀገራዊ ምክክር ሀገራትን ከከፋ የፖለቲካ ቀውስ ወደ ዘላቂ ሰላም የሚያሸጋግር ወሳኝ ድልድይ ነው። ሥር የሰደዱ እና ውስብስብ ግጭቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ሰፊ ዕድል ይሰጣል። ምክክር ጠመንጃን በውይይት፤ ጥላቻን ደግሞ በመግባባት የሚተካ የሰላም ጉዞ ነው። ይህ...