ለዜጎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለማስተላለፍ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እየሠራ ያለው ሥራ አዲስ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አስታውቋል። ከተማ አሥተዳደሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል...

“ሀገራችሁን አጽንታችሁ ለማቆም የሚሰጣችሁን ግዳጅ በብቃት መወጣት ይጠበቅባችኋል” ጄኔራል ይመር መኮነን

ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 22/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በሀገር መከላከያ ሠራዊት የትምህርት እና ሥልጠና ዋና መምሪያ ኀላፊ ጄኔራል ይመር መኮንን በኢትዮጵያ የውስጥ...

ሥራን በፍጥነት እና በጥራት ማከናወን ዋነኛው የትኩረት አቅጣጫ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የባለፉት ዘጠኝ ወራትን የፓርቲ እና የመንግሥት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከተማዋ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በክልሉ ካሉ...

“የኢኮኖሚ እድገት አርበኝነት ስሜትን ከፍ ማድረግ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ልማት እና በምርት ሽግግር ላይ ትኩረቱን ያደረገ "የኢትዮጵያ ታምርት" የንቅናቄ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከተማዋ የኢንዱስትሪ...

“አሚኮ ትላልቅ የሕዝብ አጀንዳዎችን ይዞ በትኩረት ሲሠራ ቆይቷል” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 21/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ያለፋት ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ እንዳሉት ተቋሙ ባለፉ ዘጠኝ ወራት ትላልቅ የሕዝብ አጀንዳዎችን ይዞ በትኩረት ሲሠራ...