በገጠር መንገድ ተደራሽነት ከ49 በላይ ወረዳዎችን እርስ በእርስ ለማገናኘት እየተሠራ ነው ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በክልሉ የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት እና ነባር መንገዶችን በመጠገን ኅብረተሰቡ ያልተቋረጠ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ እየሠራ ይገኛል። የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ...
ጡረተኞች ያላቸውን የሕይወት ልምድ እና ዕውቀት ለሀገር ዕድገት እና ለሰላም ግንባታ ሊጠቀሙት ይገባል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ጡረተኞች አርዓያ የጡረተኞች በጎ አድራጎት ማኅበር ጡረተኞች ያካበቱትን ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት በመጠቀም በኢኮኖሚ፣ በልማት እና በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር የምስረታ...
“ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘግቡ ሀገራት ቀዳሚ መኾን ችላለች” አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረበውን 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ለ 2019 ዓ.ም...
የአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በደቡባዊ ኢራን ላይ ያነጣጠረ የተጠናከረ የጥቃት ማዕበል ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ አጠናክራ መቀጠሏን ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
ጥቃቱ የተሰነዘረው በሆርሙዝ የውኃ መስመር ላይ የአሜሪካ ሄሊኮፕተር መውደቋን ተከትሎ ነው። ይህም ሁለቱ...
“የክልል ተቋማትም ወደ ዲጂታል አሠራር መግባት አለባቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በዲጂታላይዜሽን የትግበራ ሂደቶች ላይ በርካታ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው ሀገሪቱ በ2030 የምታልመውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማሳካት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ ተቋማት...







