“ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል” ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል።
በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር...
“ጀግንነት ከሁሉም በፊት ሀገርን ማስቀደም ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአርበኞች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ “ዛሬ የምናከብረው አባቶቻችን እና እናቶቻችን በፋሺስት ጣሊያን መርዛማ ጋዝ እየተለበለቡ ሕይወታቸውን ሰውተው...
“ዛሬ የምንተነፍሰው የነጻነት አየር የእነዚያ ታላላቅ ባለታሪኮች የጽናት ውጤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ85ኛው የዐርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዘመናት ታፍራ እና ተከብራ የኖረች፣ ሊወርሯት የሞከሩትን...
“አርበኝነት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ለ85ኛው ጀግኖች አርበኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበት እና...
“ኢትዮጵያ ዛሬም የሥራ አርበኛ ልጆችን አጥብቃ ትሻለች” ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) 85ኛው የኢትዮጵያ የአርበኞች ቀን እየተከበረ ነው። ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ትላንቱ በሁሉም መስክ እኔ "ለሀገሬ አርበኛ ነኝ" የሚሉ እና በሥራቸው ሉዓላዊነቷን የሚያስከብሩ አርበኛ ልጆችን አጥብቃ የምትሻ መኾኑን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች...








