“ቀጣዩ ጊዜ ጠንካራ የጤና ሥርዓት የምንገነባበት ይኾናል” ዶክተር መቅደስ ዳባ
የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በየዘመኑ የሚከሰቱ በሽታዎችን በመቋቋሞ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ተቋም መገንባት ችለናል ነው ያሉት።
እያንዳንዱ የተቋሙ ባለሙያ በመቶ ዓመት...
“የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓት ግንባታዎች ለሀገር ዕድገት የላቀ ድርሻ አላቸው” አቶ አለምዓንተ አግደው
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን የ2018 በጀት ዓመት እና የባለፉትን ሦሥት ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው "የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓት...
የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የላቀ አገልግሎት እንዲሰጥ መሥራት ይገባል።
የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው።
በዓልሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እንደ ኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ያሉ ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን የበለጠ ለማሳደግ አስፈላጊውን ሥራ መሥራት ይገባል ብለዋል።
ተቋሙ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን...
🇪🇹 “ልዩነት ውስጥ ያለ ውበት፤ በውይይት የታጀበ የፖለቲካ ባሕል ለነገዋ ኢትዮጵያ”
ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ እያካሄደች ነው። በሀገሪቱ ታሪክ የቆዩ እና ሥር የሰደዱ ልዩነቶች በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ግብ ተይዞ ምክክር እየተደረገ ነው።
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ያየው ገነት በሀገሪቱ...
የምሥራቅ ዕዝ አንድ ክፍለ ጦር በቋሪት እና እሁዲት አካባቢ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የገንዘብ ድጋፍ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን፤ ሠራዊቱ ፅንፈኛውን ከማፅዳት ጎን ለጎን በቋሪት እና እሁዲት አካባቢ ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሰባ ሺህ ብር፣ ባለቤቷ በጀግንነት ለተሰዋባት የወታደር ሚስት 197 ሺህ ብር እንዲሁም...







