ባሕልን መጠበቅ ትውልድን መቅረጽ እና ማንነትን ማስቀጠል ነው።

በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ የእንግጫ ነቀላ በዓል ዞናዊ የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በተለያዩ ባሕላዊ ዝግጅቶች ተከብሯል። ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በምዕራብ እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች በልጃገረዶች የሚከበረው የእንግጫ ነቀላ በዓል፤ ልጃገረዶች በነፃነት የሚጫወቱበት፣ በስንኞች መልካም...

“አፍሪካውያን የራሳቸውን ታሪክ የሚናገሩበት ጊዜ አሁን ነው” አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን "AMECO Africa" የሚል ገጽ ከፍቶ የአሕጉራዊ ሚዲያ ሽፋኑን ለማስፋት የያዘውን አቅጣጫ እንደሚደግፉ ገልጸዋል። አምባሳደሩ በዓለም አቀፍ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ የአፍሪካ ሁነቶች እና ባሕሎች በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኀን ለረጅም...

‎በጽኑዎች የተጠበቀች፣ በጽናትም የኖረች

‎‎እርሷ በጽኑዎች የተጠበቀች፤ በጽናት የኖረች፤ ለጠላት ያልተበገረች፤ ታሪኳን ሁሉ በድል የጻፈች፤ የተነሱባትን ሁሉ ያንበረከከች የጽኑዎች ሀገር ናት። ‎አርሷ ፈተና አይበግራትም፤ መከራ አያስቆማትም፤ የጦር ፍላጻ አያስደነግጣትም፤ የጠላቶች መብዛት አያሸብራትም ሁሉንም በጽናት ታልፈዋለች፤ በጀግንነት ድል ታደርጋቸዋለች፤ በልጆቿ...

‎”ጽናትን ከትጋት፣ ትጋትን ከውጤታማነት፣ ውጤታማነትንም ከዘላቂ ብልጽግና ጋር ማቀናጀት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጳጉሜን ሦሥት የጽናት ቀንን በማስመልከት የተቋሙን እና የዘርፎችን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

የበጎነት እና የጽናት ምሣሌው ቢኒያም በለጠ!

በዓለማችን ላይ ጥቂት ሰዎች ብቻ የራሳቸውን ደስታ፣ ምቾት፣ ክብር፣ እና ጥቅም ወደ ጎን በመተው ለሌሎች ሕይወት ይኖራሉ። ሙሉ ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው ለሌሎች መኖርን ይመርጣሉ። ከእነዚህ ጥቂት አብሪ ከዋክብት እና የሰብዓዊነት ተምሳሌቶች መካከል የክብር...