ለአፍሪካ ጨለማን ሳይኾን እውነቷን እንግለጥ!

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋ ሙዚየም እየተካሔደ ነው። ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሲኾን 400 ሚሊዮን ተከታይ እንዳለቸው ተገልጿል። የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሥራ አሥኪያጅ ሰይፈ...

ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንሠራለን።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንደሚሠሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ብልጽግና ፓርቲ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣...

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። የከተማዋ ነዋሪዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተማው ፣ በክልሉ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ብልጽግና ፓርቲ ያከናወናቸው የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ገልጸዋል። የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና...

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ ጋይንት ወረዳ እና በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛዉን ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የቅስቀሳ እና ድጋፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ...

“ምርጫ ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረት ነው” የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥር በሚገኙ 5 ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች፣ በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት እንደሚሳተፉ በአደባባይ ሰልፍ ገለልጸዋል። ​ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ምርጫ የሥልጡንነት መገለጫ...