1
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ ጋይንት ወረዳ እና በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛዉን ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የቅስቀሳ እና ድጋፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሁለቱም ወረዳዎች የሥራ ኀላፊዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

See less
Previous article“ምርጫ ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረት ነው” የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች
Next articleኢትዮጵያን በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ ነው።