
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንደሚሠሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ብልጽግና ፓርቲ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉም የወረዳው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
See less
