ብልጽግና ፓርቲ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።
ከሚሴ፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መሀመድ አሊ በከተማ አሥተዳደሩ የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፓርቲው ኢኒሼቲቮችን በመለየት ተግባራዊ...
መሪውን በምርጫ የሚሾም እና የሚሽር ማኅበረሰብ ለመገንባት ምሁራን የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች መብታቸውን የሚያረጋግጡበት ነው።
በዴምክራሲያዊ የምርጫ ሂደት ቅቡልነት ያለው መንግሥት እየተመረጠ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ ይደረጋል። በዚህ ሂደት ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ይኾን ዘንድ ደግሞ ምሁራን ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው...
“የምርጫውን ደኅንነት መጠበቅ የሚሊሻ ኃይሉ ቀዳሚ ጉዳይ ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሚሊሻ ኃይሉ ሚና ሕግ እና ሥርዓትን ማስከበር ነው ብለዋል።
ሰላምን ከማስከበር በተጨማሪ በሌሎች ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችም...
ምርጫው ሠላማዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ዜጋ የሠላም ዘብ መሆን እንዳለበት የጎንደር ከተማ...
ጎንደር :ሚያዝያ 30/2018ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያውን የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሠልፍ አካሂዷል።
በምርጫ እጬ ትውውቅ እና ምርጫ ቅስቀሳ ሁነቱ ላይ የተገኙት የከተማዋ ኗሪዎች ምርጫው...
“በላይ አርማጭሆ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ውጤታማና ለሌሎች አካባቢዎች ተምሳሌት የሚኾን ነው” ምክትል አፈ...
ጎንደር: ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ጎንደር የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሜ በዶ ፣ የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ብርቱካን ሲሳይ ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፌና...








