ጠመንጃ ያፈረሰውን

ጠረጴዛ ይገነባዋል! ሀገራት የውስጥ ችግር ሲያጋጥማቸው ፈተናዎችን ለማለፍ በአንድነት ተሠባሥበው ይመካከራሉ። ሀገራዊ ምክክርን በማድረግም በርካታ ሀገራት ሀገራቸውን ከጥፋት መታደግ ችለዋል። የደቡብ አፍሪካ ተሞክሮ:- በቀልን በይቅርታ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ በከፋ ችግር ውስጥ የነበረችው ደቡብ አፍሪካ ዜጎቿ...

የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዋን ልጅ አቅፋ ያስፈተነችው የፌዴራል ፖሊስ አባል

‎​በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት አንዲት ተፈታኝ እናት አራስ ልጇን የሚይዝላት ሰው በማጣቷ ልጇን አቅፋ ወደ መፈተኛ ማዕከል መግባት ግድ ይኾንባታል። እናቲቱ ሕፃኗን ይዛ ፈተናውን ለመፈተን ባደረገችው ጥረት፣ የሕጻኑ ለቅሶ...

“ልጆቻችንን ለጦርነት ከምንሰጥ እኛን ቢወስዱን እንመርጣለን” የትግራይ ክልል እናቶች ጩኸት !

ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በ2013 ዓ.ም በከፈተው ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ በደል ፈጽሟል። በዚያ ጦርነት ብዙዎች ሞተዋል፤ ከፍተኛ ሀብትም ወድሟል። ሕገ ወጥ ቡድኑ የትግራይ ወጣቶችን በሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማነሳሳት እና በማሳሳት ለጦርነት ማግዷል። ወጣቶችንም ለሞት እና...

“ሠራዊቱ ሕዝብን ከራሱ አስቀድሞ የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ጠላትን ፊት ለፊት ተጋፍጧል” የደራ ሀሙሲት አሥተዳደር

በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ሀሙሲት ወረዳ መሪዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች በቀጣናው የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለመገንባት የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። የአካባቢው የፀጥታ ኃይሎች እና የመሥተዳደር አካላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው አሁን የሚታየውን...

ማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ እና የደኅንነት ካሜራዎች የሀረሪ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።

  በሀረሪ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ሰላምን ለማጽናት በተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ ሥራዎች መመዝገባቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አሕመድ አብዲ የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አደረጃጀቶች እና ሕዝቡን የሰላሙ ባለቤት አድርጎ ተከታታይ...