መሪን በካርድ መምረጥ ብልህነት ነው።

  ገንዳ ውኃ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (ዓ.ም) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል። ፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪዎችንም አስተዋውቋል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ ብልጽግና ፓርቲ ከለውጡ ዓመታት...

የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን የ30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓልን በቡልጋ ከተማ እያከበረ ነው።

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን እና የሰሜን ሸዋ ዞን ሚሊሻ መምሪያ 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓል በቡልጋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ አከባበር ላይ ከፍተኛ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች፣ የጸጥታ...

ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ወደ ማብቂያው እየተቃረበ ነው አሉ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ዘላቂ የሰላም ስምምነት ከተረቀቀ በሦሥተኛው ሀገር ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለመገናኘት ፈቃደኛ መኾናቸውን አልጀዚራ አረጋግጧል። ይህ አስተያየት የተሰጠው ሩሲያና...

“ባለፉት ዓመታት ከተፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ውስጥ 51 በመቶው ሴቶችን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው” ከንቲባ አዳነች...

  አዲስ አበባ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች የታደሙበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል። በዚሁ መድረክ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ...

የዛሬ ወጣቶች ድምፅ የነገዋን ኢትዮጵያ እውን ያደርጋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ የዛሬ ወጣቶች ድምፅ ተሳትፎ እና ውሳኔ የነገን ሀገር እድገት እንደሚወስን ይታመናል። በኢትዮጵያ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት ወር እንደሚካሄድ ይታወቃል። የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ግርማ አቸነፍ የዛሬ...