“ሚሊሻ የማኅበረሰቡ የሰላም ምሰሶ ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛ ዓመት የሚሊሻ የምስረታ በዓል በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ባስተላለፉት መልዕክት ሚሊሻው ለአማራ ሕዝብ በችግር ጊዜ ደራሽ ብርቅዬ የሕዝብ...
“ብልጽግና ፓርቲን በመምረጥ ሰላም እንዲጸና ማድረግ ያስፈልጋል” አብዱ ሁሴን(ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል በወልዲያ ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ቅስቀሳ አድርገዋል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ብልጽግና ፓርቲ አምራች አርሶ አደሮችን ከኢንዱስትሪ በማገናኘት...
የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች እና አባላት በፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከጃቢ ጠህናን ወረዳ እና ፍኖተሰላም ከተማ ጋር በጋራ በመኾን ለ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ፣ የምልክት ማስተዋወቅ እና የድጋፍ ሰልፍ በፍኖተሰላም...
“ምርጫ የሉዓላዊነት መገለጫ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ደሴ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በኮምቦልቻ ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና ፓርቲውን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን አስተዋውቋል።
በፕሮግራሙ የተሳተፉ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ብልጽግና ፓርቲ የዜጎችን ሕይወት የሚቀይሩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ነው...
ምርጫ የሥልጡን ሕዝብ መገለጫ ነው።
ደብረ ታቦር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የመወዳደሪያ ምልክት እና የእጩዎች ትውውቅ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት የጎዳና ላይ ሰልፍ አካሂደዋል።
ፕሮግራም ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣...








