ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጁ ነዎት?

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ለምርጫው ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። የምርጫው ሂደት ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ታማኒ እንዲኾን የፖለቲካ ፓርቲዎች ኀላፊነታቸውን መወጣት ይኖርባቸዋል። በባሕርዳር...

የ11ኛ ክፍል ተማሪው የስማርት ሲስተም ፈጠራ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በትራፊክ መጨናነቅ ሰዓታትን ማሳለፍ፣ በመንገድ አደጋ ስጋት መኖር እና በወረቀት የታጀበው የትራፊክ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ከተሞች የሁልጊዜ ፈተናዎች ናቸው። በባሕር ዳር ከተማ የብጹዕ ገብረ ሚካኤል ካቶሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

“አዲስ አበባ ለሕጻናት የምትመች ከተማ እየኾነች ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማዋ ይህንን ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዕድል በማግኘቷ አመሥግነዋል። አዲስ...

“ለመራጭነት ብቻ ሳይሆን ለሰላማዊ ምርጫም አርአያ እንሆናለን” የመንግሥት ሠራተኞች

  ባሕርዳ፡ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት ከጠቅላላ መንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። ፓርቲው በአሥተዳደር እና ፖለቲካ፣ በማኅበራዊ ዘርፍ፣ በከተማ እና መሠረተ ልማት...

“ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች ብለዋል። በዚህም የራሱን አዋጅ በመቅረጽ በትምህርት ፓሊሲ...