አዲስ አበባ ከተማ በአጭር ጊዜ ውስጥ በከተማ ማደስ እና ማስዋብ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት ችላለች።
አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባን ዘመናዊ የከተሜነት ጉዞ የሚዳስስ ሲምፖዚየም ተካሂዷል። ሲምፖዚየሙ ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር በጋራ "አዲሲቷ አዲስ" በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀ ነው።
በሲምፖዚየሙ ላይ ከተመሠረተች...
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፉ የነበሩ ችግሮች እየተፈቱ ነው።
ደሴ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ" ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ...
የክልሉን ሰላም በአስተማማኝ ደረጃ ለመጠበቅ የሚያስችል የሚሊሻ ኀይል እየተገነባ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ለበርካታ ዓመታት በክልል ደረጃ ባለው የመንግሥት እርከን በጽሕፈት ቤት ደረጃ ነበር ተዋቅሮ የቆየው። በቅርቡ አደረጃጀቱ ወደ ኮሚሽን ከፍ ብሏል።
ተቋሙ በአዋጅ ተቋቁሞ ሥራ የጀመረበትን የ30ኛ ዓመት...
ሰላማዊ እና ጽናት ያላት ሀገር ይገነባል ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች የሀገሪቱ የሥልጣን ምንጭ መኾናቸውን በተግባር የሚያሳዩበት መንገድ ነው። አንድ ዜጋ በሰጠው ድምጽ የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ የመወሰን አቅም ይኖረዋል።
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኘነት ትምህርት...
“ኢትዮጵያ የላቀ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጋራ አዘጋጅነት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፍያለሁ ብለዋል።
በተለይም የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል...








