“ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለላቀ የቴክኖሎጂ ጉዞ ልትተጉ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ6 ወራት በሠለጠኑ የመጀመሪያዎቹ የኤአይ ስታርትአፕ ሠልጣኞች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሀገራዊ ራዕይ እና ጥረት ፍሬዎችን ማየት ተጀምሯል ብለዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘርፉ የሰጠዉ ልዩ ትኩረት...
” ጽናት ፤ ታሪካዊ መጽሐፍ ብቻ ሳይኾን ውርስ ነው” ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪካዊ የለውጥ ጉዞ ላይ ትኩረቱን ያደረገ "ጽናት" የተሰኘ የመጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሂዷል።
መጽሐፉ የጎንደር ዩንቨርሲቲን ከ1947 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም ያለውን ተካሪካዊ የለውጥ ጉዞ የሚያትት ነው።
"ጽናት" መጽሐፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት...
ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን በማረጋገጥ ጤናማ የኾነ ማኅበረሰብ ለመገንባት...
ከጠመንጃ ፖለቲካ ወደ ምክክር ባሕል የሚደረግ የፖለቲካ ሽግግር 🤝
ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ መሠረታዊ የሚባሉ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የዕይታ ልዩነቶች የሚንጸባረቁባት ሀገር ናት። እነዚህን ልዩነቶች በንግግር እና በምክክር ከመፍታት ይልቅ ኀይል እና ጠመንጃ ምርጫ ኾነው ሀገሪቱን ለከፋ ችግር ሲዳርጓት ቆይተዋል። ከዚህ ችግር ለመውጣት ደግሞ...
🇪🇹 የታላቁ ሀገራዊ ምክክር ጉዞ እና የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ 🤝
ኢትዮጵያ በታሪኳ ተደርጎ የማይታወቅ፣ በስፋቱ እና በጥልቀቱ ትልቅ የሀሳብ ልዕልና የሚነግስበት ታላቅ ሀገራዊ ምክክር እያደረገች ትገኛለች። በዚህም ከጫፍ እስከ ጫፍ የተውጣጡ፣ በኅብረ ቀለም የደመቁ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በተለይም ለዘመናት የዘለቁ የሀገሪቱ ችግሮች እና...








