የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን በዲጂታል የታገዘ የቅርስ መረጃ አያያዝ ሥርዓትን እየተገበረ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) ሦሥተኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር ጉባኤ እተካሄደ ነው።
"የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር በዲጂታል ዘመን" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ዓለምአቀፍ የቅርስ ተመራማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ...
የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ በመደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ...
የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ቀናት ሪፖርት እና ከ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ሥር የተቀረጹት ስድስት ታላላቅ ውጥኖች በመላ ሀገሪቱ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ።
አረንጓዴ...
“የልማት ሥራው የነገዋን ኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ 10 ሀራ ቀበሌ እና አልብኮ ወረዳ 03 ፈላና ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብልን አሁናዊ ገፅታ...








