“ብልጽግናን መምረጥ የነገዋን ዘመናዊት ኢትዮጵያ እና የወጣቶችን ብሩህ ተስፋ ማረጋገጥ ነው” የጎንደር ከተማ የድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው።
የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ለማድረግ፣ የባሕር በር አማራጮችን ለማስፋት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን እውን ለማድረግ የተጀመረው...
ምርጫው ሕዝቡ ብቁ እና በቂ ተወካዮች እንዲኖሩት የሚያደርግ በመኾኑ ልዩ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በሀገራዊ ውሳኔዎች ላይ ያላቸውን ቀጥተኛ ተሳትፎ እና የዴሞክራሲ ግንባታ ብስለትን የሚለካ ዋነኛ መሣሪያ ነው።
በሂደቱ ላይ የሚታይ ከፍተኛ የተሳትፎ መጠን የሕዝቡን በራስ መተማመን እና የባለቤትነት ስሜት ሲያረጋግጥ፣...
ከገለባ ወረቀት የማምረት ብቃት በተግባር !
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ዓለማችንን ከፕላስቲክ ብክለት ለማላቀቅ ጥረት በሚደረግበት በዚህ ወቅት በሀገራችን ኢትዮጵያ የግብርና ተረፈ ምርቶችን ወደ ውድ የንግድ ዕቃ በመለወጥ ረገድ አንድ ተስፋ ሰጭ ፈጠራ ብቅ ብሏል።
ወጣት ብሩክ...
ምርጫ ዜጎች መብታቸውን እንዲለማመዱ ከማገዙም ባለፈ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ላይ ሰፊ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት በስዊድን ጎተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር ስታፋን ሊንድበርግ እንደሚሉት ተደጋጋሚ ምርጫዎች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ሚና አላቸው።
በዓለም አቀፍ...
በአማራ ክልል ስኬታማ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል የፓለቲካ ምሕዳር ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ስኬታማ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል የፖለቲካ ምሕዳር መኖሩ ተገልጿል።
በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) በምርጫው ለመሳተፍ የሚያስችል ሰፊ...








