የሀገር ሰላም አምባሳደሮች ኾነን ምርጫውን ማስኬድ አለብን።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ወቅት የማኅበረሰብ ሚና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር መረጋጋት እጅግ ወሳኝ ነው። ማኅበረሰቡ ከመምረጥ ባለፈ በርካታ ኀላፊነቶችም አሉበት።
የደብረ ማርቆስ ነዋሪ የኾኑት ጌታሁን ፈንቴ ምርጫ የአንድ ጠንካራ ሀገረ...
ሰላማዊ የምርጫ ሥርዓት ለዴሞክራሲ መሠረት ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ምርጫ ማካሄድ ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ምሰሶ ነው።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ሀሳቡ ተስፋ የምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚገነባው በሕዝብ ድምጽ...
“ብልጽግናን መምረጥ የነገዋን ዘመናዊት ኢትዮጵያ እና የወጣቶችን ብሩህ ተስፋ ማረጋገጥ ነው” የጎንደር ከተማ የድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው።
የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ለማድረግ፣ የባሕር በር አማራጮችን ለማስፋት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን እውን ለማድረግ የተጀመረው...
ምርጫው ሕዝቡ ብቁ እና በቂ ተወካዮች እንዲኖሩት የሚያደርግ በመኾኑ ልዩ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በሀገራዊ ውሳኔዎች ላይ ያላቸውን ቀጥተኛ ተሳትፎ እና የዴሞክራሲ ግንባታ ብስለትን የሚለካ ዋነኛ መሣሪያ ነው።
በሂደቱ ላይ የሚታይ ከፍተኛ የተሳትፎ መጠን የሕዝቡን በራስ መተማመን እና የባለቤትነት ስሜት ሲያረጋግጥ፣...
ከገለባ ወረቀት የማምረት ብቃት በተግባር !
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ዓለማችንን ከፕላስቲክ ብክለት ለማላቀቅ ጥረት በሚደረግበት በዚህ ወቅት በሀገራችን ኢትዮጵያ የግብርና ተረፈ ምርቶችን ወደ ውድ የንግድ ዕቃ በመለወጥ ረገድ አንድ ተስፋ ሰጭ ፈጠራ ብቅ ብሏል።
ወጣት ብሩክ...








