“የምክክር ባሕል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን...

ምርጫ የሥልጡንነት መገለጫ!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምልክት ትውውቅ እና የምረጡኝ ቅስቀሳውን በዳንግላ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አይተነው...

የንጹሕ ውኃ አቅርቦትን እና የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ያረጋገጠው የማንጎ ልማት።

ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ የማንጎ ኩታገጠም ልማትን ጎብኝተዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ በሹምሽሃ 023 ቀበሌ በመገኘት በፀሐይ ብርሃን (ሶላር ሲስተም) የሚሠራን የንጹሕ የውኃ መጠጥ አቅርቦትን...

ብልጽግና ፓርቲ ለወጣቶች ተጠቃሚነት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።

ጎንደር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ከጎንደር ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" የማሸጋገር ራዕይ በሚል መሪ መልዕክት የተካሄደው የወጣቶች የድጋፍ...

ምርጫ ለዴሞክራሲዊ ሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ቅስቀሳ እና ውይይት እየተካሄደ ነው። መድረኩ ላይ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ሚሊሻ...