በክልሉ ለ173 ሺህ ባለይዞታዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሰጥቷል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄዱን ቀጥሏል። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመሬት አሥተዳደር እና በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች የተሻሉ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ የገጠር...

ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።

በሶማሌ ክልል የክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል። በአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ቢሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አስተባባሪ መሐመድ ቡሌ ሰመተር እንደገለጹት፤ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ...

የአማራ ክልልን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ79 በመቶ በላይ ማሳደግ ተችሏል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት ​አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ። የ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውኃ መሠረተ...

በቅርስ ልማትና ጥበቃ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።

በሀረሪ ክልል በቅርስ ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ-ጉባኤ ሙህየዲን አህመድ ገልጸዋል። የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው በሀረሪ ቋንቋና ቅርስ ጥበቃ...

ከተሞችን በማዘመን በአገልግሎት ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንደገለጹት ከተሞችን በማዘመን እና አገልግሎቶችን ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል። በከተሞች የመልካም አሥተዳደር ማረጋገጥ፣ መሠረተ ልማቶችን ማስፋት፣...