“ኢትዮጵያ የመረጃን ዋጋ በመረዳት በሠራችው ሥራ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በምንገኝበት ዘመን የሀገራት ድንበር ብቻ ሳይኾን መረጃቸውንም በመመንተፍ ጭምር ሉዓላዊነት እየተደፈረ ይገኛል። ኢትዮጵያ ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ከውጭ ተጽዕኖ የተላቀቀ የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት የመጠበቅ ጉዞ ላይ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም በሌሎች...

‎”የመረጃ ትኩረታችን በዜጎች ሕይወት በሚታዩ ተጨባጭ ለውጦች ላይ መሆን አለበት።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምሥራቅ ሐረርጌ በነበራቸው ጉብኝት የሀሮማያ ሐይቅን ተመልክተዋል። ባስተላለፉት መልእክትም "የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው" ብለዋል። የሀሮማያ ሐይቅ ዳግም...

በአማራ ክልል ለ860 ሺህ ተጋላጭ ወገኖች የሚውል የ1 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል ተጋላጭ ወገኖችን ለመደገፍ፤ የማገገሚያ እና የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ይፋ ባደረገው ፕሮጀክት አተገባበር ላይም በወርልድ ቢዥን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቴዎድሮስ...

“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ፣ የልማት ሥራዎችን ያስፋፋ፣ የሕዝቦችን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ፓርቲ ነው ” አብዱ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሐይቅ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የሐይቅ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ሙሐመ ከተማዋ ለዘመናት ተዘንግታ መኖሯን አስታውሰው ከለውጡ ማግስት የልማት ተጠቃሚ መኾኗን ተናግረዋል። መንግሥት በአካባቢው የሎጎ ሐይቅን...