ሰላማን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ለበጎነት የተዘረጉ የሠራዊቱ እጆች በፍኖተ ሰላም

የምሥራቅ ዕዝ ኮር የሠራዊት አባላት በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሠላም ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። የኮሩ የጥገና ኀላፊ ኮሎኔል አበራ ጥሩ እንደገለጹት የኮሩ ስታፍ የሠራዊቱ አባላት ሀገራዊ ግዴታቸውን ከመወጣት ባለፈ ከወርሃዊ ደመወዛቸው...

ምርት በገበያው በሚፈለገው መጠን ስለገባ ሕዝቡ ተረጋግቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ግብይት ሊፈጽም ይገባል።

በዓል ሲመጣ በየቤቱ ሸር ጉዱ አለ። አቤት የገበያው ግርግር፣ የገበያው ሁካታ፣ የበጉ፣ የፍየሉ እና የዶሮ ድምጽ ተደራርቦ የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ቀለሙን ቀይሮ አዲስ ድባብን ይፈጥራል። የጨፌው ሽታ፣ የክት እና የአዲስ ልብስ ዝግጅት፣ የቤት ውስጥ ማስተካከያው...

ኢትዮጵያ ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳን እንጅ ዕዳን አታወርስም፡፡

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን አምስት የነገውን ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው ብሏል። ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው። የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል...

ሕንጻ ከመሠረት፤ ትውልድ ከልጅነት መታነጹ ነገም ያማረ ይኾናል።

እነኾ አሮጌው ዓመት አልቆ የአዲስ ዓመት መባቻ ላይ ቆመናል። የዛሬ ጳጉሜ 05/2018 ወደነገው 2019 ዓ.ም መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ጳጉሜ 5 "የነገው ቀን" ተብሎም ታስቦ ይውላል። ሰው ሁሉ የተሻለ ነገን ይናፍቃል። አሮጌ ዓመት ሄዶ አዲስ ዓመት...

“ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባሕላችን እየኾነ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አምስት የነገውን ቀን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት፣ ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት...