በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ ጠንካራ እና የተቀናጀ እርምጃ መወሰዱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክፍለ ጦሮች አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጽንፈኛው ላይ ከባድ ምት በማሳረፍ ሕግ እያስከበሩ መኾኑን ክፍለ ጦሮች አስታውቀዋል። የስድስተኛ ዕዝ ወልወል ክፍለ ጦር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ዘይት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ ጠንከር ያለ...

ለ15 ሺህ ዜጎች አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ጣቢያ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ጎንደር :ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ አሸሬ ከተማ 126 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት ጤና ጣቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የሕክምና አገልግሎት ለማግኘት ከ30 እስከ 60 ኪሎ ሜትር ይጓዙ እንደነበር የነገሩን...

“ብልጽግና ቃል የገባውን በተግባር ፈጽሞ አሳይቷል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደሴ ፡ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አድርገዋል። የወረባቦ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አደም ሙሐመድ በወረዳው ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ መሠረተ ልማቶች መገንባታቸውን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2018 (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን "የሲቪክ ማኅበራት ሚና ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ" በሚል መሪ መልዕክት ለምርጫ ታዛቢ የሴቶች እና ወጣቶች የሲቪክ ማኅበራት አደረጃጀቶች ሥልጠና ሰጥቷል። የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች...

“በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም ቃል የገባነውን በተግባር አረጋግጠናል ” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ የተገነቡ መሠረተ ልማቶችን መርቀዋል። የወረባቦ ወረዳ የውኃ እና ኢነርጅ ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና የወረዳው ምክትል አሥተዳዳሪ መሀመድ ሰኢድ...